Federal TVET Agency
About Federal TVET Agency
Federal TVET Agency established by regulation number 199/2011 in March 2011 with a duties and responsibilities to coordinate the overall technical and vocational education and training (TVET) system in Ethiopia.
Tags
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 199/2003 የተቋቋመና የኢትዮጵያን አጠቃላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስርዓትን የማስተባበር ተግባር እና ኃላፊነት የተሰጠው ተቋም ነው ፡፡
#ርዕይ
ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና በሙያ አስተዋፅኦ የሚያበረክት፣ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል ተገንብቶ ማየት፤
#ተልዕኮ
የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የሚመጥን በዝቅተኛና በየመካካለኛ ደረጃ የሰለጠነና የበቃ የሰው ሃይል በማፍራት፤ ችግር ፈቺ ቴክኒዮሎጂ በማቀብና በማሸጋገር፤ ለኢንድስትሪው የተሟላ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ብልፅግና አስተዋፅኦ ማድረግ፡፡
#ዓላማ
ውጤት ተኮር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሥርዓት አጣቃላይ ዓለማ ብቃት ያለው፣ተነሳሽነትን የተላበሰ፣ ለሥራ ፈጠራ የተዘጋጀና ከለውጥ ጋር ራሱን ማስተካከል የሚችል የሰው ሀይል በመፍጠር የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማፋጠን ነው፡፡
#እሴቶች
ታማኝነት፣
ፍትሃዊነት፣
አሳታፊነት፣
ጥራት፣
ግልፅነት፤
ተጠያቂነት፣
ልህቀት፤
ውጤታማነት፣